ለአንድ ጊዜ አገልግሎት ላይ የሚውሉን ፕላስቲክ እና የፕላስቲክ ከረጢትን ወይም #ፌስታ ልሙሉ በሙሉ ጥቅም ላይ እንዳይውል የሚከለክለው ረቂቅ ህግ በፕላስቲክ አምራቾችን እና በአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣንን አላግባባም፡፡
አምራቾቹ ሙሉ በሙሉ ከመከልከል ይልቅ የአጠቃቀም ገደብ ማበጀት ይሻላል ይላሉ፡፡
ባለስልጣን መ/ቤቱ ደግሞ ፕላስቲክ ለመበስበስና ከመሬት ጋር ለመዋሐድ በመቶዎች የሚቆጠር ዓመታት እንደሚወስድ በመጥቀስ ለብክለት እያጋለጡ በመሆኑ የተጠቀሱት ምርቶች ከገበያ መውጣት አለባቸው ባይ ነው፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..
ትዕግስት ዘሪሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
📌 Linkedin : https://tinyurl.com/yhycs5r
📌Spotify : https://shorturl.at/QG8f2
Comments