መጋቢት 19፣2016 - በአንዳንድ የአዲስ አበባ አካባቢዎች ህብረተሰቡ ስኳር ካገኘ ወራት እንደተቆጠሩ ተነግሯል
- sheger1021fm
- Mar 28, 2024
- 1 min read
በድጎማ ለማህበረሰቡ ከሚቀርቡት መሰረታዊ ሸቀጦች መካከል የሆነውን ስኳር በዘመናዊ መንገድ ለማቅረብ ስራ የጀመረው የግል ተቋም መንግስት ምርቱን እያቀረበልኝ አይደለም አለ፡፡
በዚህም ምክንያት በአንዳንድ የአዲስ አበባ አካባቢዎች ህብረተሰቡ ስኳር ካገኘ ወራት እንደተቆጠሩ ተነግሯል፡፡
ፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments