መጋቢት 19፣2016 - በኢትዮጵያ መሰረታዊ ፍላጎታቸው ተሟልቶላቸው የሚኖሩ ሰዎች 6 በመቶ ብቻ መሆናቸው ጥናት አሳየ
- sheger1021fm
- Mar 28, 2024
- 1 min read
በኢትዮጵያ መሰረታዊ ፍላጎታቸው ተሟልቶላቸው የሚኖሩ ሰዎች 6 በመቶ ብቻ መሆናቸው ጥናት አሳየ፡፡
ከ 65 በመቶ በላይ ህዝብ በከፋ ድህነት ውስጥ የሚኖር እንደሆነም ተነግሯል፡፡
ፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments