መጋቢት 19፣2016 - ችግሩ የተፈጠረው ምን ላይ ነው?
- sheger1021fm
- Mar 28, 2024
- 1 min read
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመሐል ከተማዋ በጀመረው ‘’የመንገድ ኮሪደር ልማት’’ የሚነሱ ነዋሪዎች የተሰጣቸው ቀነ ገደብ አጭር በመሆኑ መንገላታታቸውን ይናገራሉ፡፡
አስተዳደሩ በበኩሉ ጊዜ ሰጥቶ ነዋሪዎቹን ማነጋገሩን ይናገራል፡፡
ችግሩ የተፈጠረው ምን ላይ ነው?
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Commentaires