መጋቢት 19፣2016 - ከህዳሴው ግድብ የድርድር ሂደት ኢትዮጵያ በሌሎች ወንዞች ዙሪያ ለምታስባቸው ፕሮጀክቶች ምን መማር አለባት?
- sheger1021fm
- Mar 28, 2024
- 1 min read
ኢትዮጵያ በህዳሴው ግድብ ግንባታና የድርድር ሂደት ዙሪያ ከግብፅና ሱዳን ከሌሎች ምዕራባዊያን ሀገሮችም ጋር ክፉ ደግ ስትነጋር ቆይታለች፡፡
ነገሩ ዛሬም መቋጫ አላገኘም፡፡
የህዳሴው ግድብም ሂደቱ ከአንድ መግባቢያ ሳይደርስ ፍፃሜው ተቃርቧል፡፡
ከህዳሴው ግድብና ከናይል ወንዝ የድርድር ሂደት ኢትዮጵያ በሌሎች ወንዞች ዙሪያ ለምታስባቸው ፕሮጀክቶች ምን መማር አለባት?
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comentarios