መጋቢት 16 ቀን 2017 ዓ.ም ሁለተኛ ስብሰባውን ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ አንዱ የመከረበት ጉዳይ የወለድ ተመን መሆኑን በስብሰባው ማጠቃለያው ተናግሯል፡፡
ኮሚቴው በመግለጫው በገበያው ላይ የተመሰረተ የአጭር ጊዜ የወለድ ተመኖች ለመጀመሪያ ጊዜ ከዋጋ ግሽበት በላይ መሆናቸውን እንደተረዳ አስረድቷል፡፡
የመንግስት የግምጃ ቤት ሰነድ የወለድ ተመን አምና ታህሳስ ወር መጨረሻ ላይ የ15.9 በመነቶ እድገት የካቲት ወር 2017 መጨረሻ ላይ 17.7 በመቶ መድረሱንም ጠቁሟል፡፡
የወለድ ተመን ማለት ምን ማለት ይሆን?
ኢትዮጵያ በመጭው አዲስ ዓመት በተሟላ መልኩ ወደ አዲሱ ገበያ ተኮር የገንዘብ ፖሊሲ ትግበራ አደርገዋል ለምትለው ጉዞስ እገዛው እስከ የት ነው? የፋይናንስ እና የኢንቨስትመንት ጠይቀናል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
📌 Linkedin : https://tinyurl.com/yhycs5r
📌Spotify : https://shorturl.at/QG8f2
Comments