መጋቢት 2፣2016 - የህክምና መሳሪያዎችን የሚያመርቱ ተቋማት በውጭ ምንዛሬ እጥረት፣ በታንዛዛ ቢሮክራሲ የተነሳ ስራችን እንቅፋት በዝቶበታል አሉ
- sheger1021fm
- Mar 11, 2024
- 1 min read
በሀገር ቤት መድኃኒት እና የህክምና መሳሪያዎችን የሚያመርቱ ተቋማት በውጭ ምንዛሬ እጥረት፣ በታንዛዛ ቢውሮክራሲ የተነሳ ስራችን እንቅፋት በዝቶበታል አሉ፡፡
የጤና ሚኒስቴር በበኩሉ ችግሮቹ አሉ፣ እንዲቀረፉም ከሚመለከታቸው ጋር እየሰራሁ ነው ብሏል፡፡
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Komentáře