መጋቢት 2፣2016 - የአለም የፖለቲካ አሰላለፍ እየተቀያየረ ነው፤ ይህንን አስቸጋሪ ጊዜን እንዴት ማለፍ ይቻላል?
- sheger1021fm
- Mar 11, 2024
- 1 min read
የአለም ፖለቲካ እና አሰላለፉ እየተቀያየረ ነው፡፡
ከጎረቤት ሱዳን እስከ አውሮፓ እና መካከለኛው ምስራቅ ያሉ ጦርነቶች የአለም አሰላለፉ እያመሰቃቀሉት ነው፡፡
በዚህ ተለዋዋጭነቱ በፈጠነው አሰላለፍ ወቅት አስቸጋሪውን ጊዜ እንዴት ማለፍ ይቻላል?
ሸገር፤ አንጋፋውን ዲፕሎማት ጥሩነህ ዜናን ጠይቋል፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments