መጋቢት 21፣2016 - መልሶ ግንባታው ከህግ አንፃር
- sheger1021fm
- Mar 30, 2024
- 1 min read
አዲስ አበባ እንደ አዲስ በሚባል ደረጃ ፈርሳ እየተገነባች ነው፡፡
መንግስት ‘’አዲስ አበባን እንደ ስሟ አዲስ የማድረግ ቃል ከ5 ዓመት በፊት ገብቻለው፤ የአሁኑ ስራ እሱን ወደ ተግባር የመቀየር ነው’’ ይላል፡፡
ስራው ደጋፊም ነቃፊም አላጣውም፡፡
ከሚነሱት ጥያቄዎች አንደኛው ከህግ ድጋፍ ጋር የተገናኘ ነው፡፡
ለአንድ ዙር ሀገር እንዲያስተዳድር የተመረጠ ፓርቲ በዘላቂነት የከተማን ቅርፅ የሚቀየር ስራን የመስራት የህግ ድጋፍ አለው ወይ?
የኔነህ ሲሳይ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
コメント