መጋቢት 21፣2016 - አለም አቀፍ ትንታኔ
- sheger1021fm
- Mar 30, 2024
- 1 min read
በፀጥታው ምክር ቤት በጋዛ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ውሳኔ ሲተላለፍ አሜሪካ ድምፀ ተአቅቦ ማድረጓ እስራኤል ያልጠበቀችው ዱብ እዳ ሆኖባታል፤ አበሳጭቷታልም፡፡
አሜሪካ እንዲያ ማድረጉን ለምን መረጠችው?
የተለያዩ ምክንያቶች እየቀረቡ ነው፡፡
የኔነህ ከበደ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments