ወደ ነበሩበት መመለስ ሆነ ሌላ የሚሰፍሩበት ቦታ ተሰጥቷቸው ራሳቸውን ለመቻል የተገቸገሩ በደብረብርሃን መጠለያ ካምፕ ያሉ ተፈናቃዮች፤ ችግር በርትቶብናል አሉ፡፡
ለዓመታት በካምፕ ውስጥ ለመኖር የተገደዱ ተፈናቃዮች በቦታው ህፃናት፣ አካል ጉዳተኞች፣ አረጋዊያንና የአእምሮ ህሙማን መኖራቸውን ጠቅሰው የሚሰጣቸው እርዳታ ጊዜውን ጠብቆ ስለማይደርሳቸው ለረሃብ እየተጋለጥን ነው ብለዋል፡፡
በለጋሾችም ሆነ በበጎ አድራጊዎች እገዛ እንዲደረግላቸውም ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
📌 Linkedin : https://tinyurl.com/yhycs5r
📌Spotify : https://shorturl.at/QG8f2
Comentários