top of page

መጋቢት 23፣2016 - በመንግስት የፀጥታ አካላት ጭምር እየተፈፀመ ያለው የመብት ጥሰት ሊታረም ይገባል ተብሏል

  • sheger1021fm
  • Apr 1, 2024
  • 1 min read

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቀደም ብለው ተፈፅመው የማያውቁ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እየታዩ መሆኑን የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ይናገራል፡፡


ተጠርጣሪዎችን ሲያጡ ቤተሰብን በቁጥጥር ስር ማዋልና መሰል የሰብአዊ መብት ጥሰቶች እየተለመዱ መጥተዋል፡፡


እንዲህ ያለው በተለይም በመንግስት የፀጥታ አካላት ጭምር እየተፈፀመ ያለው የመብት ጥሰት ሊታረም ይገባል ተብሏል፡፡


ያሬድ እንዳሻው



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page