መጋቢት 25፣2016 - ህገ-ወጥ ጉዞን ለመገደብ ከሀገሮች ጋር በትብብር እየተሰራ ነው ተብሏል
- sheger1021fm
- Apr 3, 2024
- 1 min read
በየአመቱ ከ100 ሺህ በላይ ዜጎች በህገ-ወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ ይወጣሉ፡፡
መንግስት ህገ-ወጥ ጉዞን ለመገደብ ከጎረቤት እና ከሌሎችም የአፍሪካ ሀገሮች ጋር በትብብር እየሰራ ነው ተብሏል፡፡
ወንድሙ ሀይሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
ShegerFM: @ShegerFMRadio102_1
Comments