መጋቢት 25፣2016 - በጦርነት ጉዳት የደረሰባቸው ሆቴሎችን መልሶ ለማቋቋም እየተሰራ ነው ተባለ
- sheger1021fm
- Apr 3, 2024
- 1 min read
በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በጦርነት ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸው ሆቴሎችን መልሶ ለማቋቋም እየተሰራ ነው ተባለ፡፡
ለዚህም በገንዘብ ሚኒስቴር የሚመራ ሀገር አቀፍ ኮሚቴ መቋቋሙን የቱሪዝም ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡
በረከት አካሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
ShegerFM: @ShegerFMRadio102_1
תגובות