መጋቢት 26 2017 - ዩኒሊቨር ኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት ምርታማነቴ ላይ ተፅዕኖ እያሳደረ ነው አለ፡፡
- sheger1021fm
- 1 day ago
- 1 min read
በአለም አቀፍ ደረጃ የሚታወቁ ምርቶችን በኢትዮጵያ እያመረተ ለሀገር ውስጥ ገበያ የሚያቀርበው ዩኒሊቨር ኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት ምርታማነቴ ላይ ተፅዕኖ እያሳደረ ነው አለ፡፡
የደንበኞቼ የመግዛት አቅም መዳከም ምርታማ እንዳልሆን እያደረገ ነውም ብሏል፡፡
በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ያለው የፀጥታ ችግርም እንደ ልብ ምርቶችን ለማቅረብ እንቅፋት ፈጥሮብናል እያለ ነው፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..
ትዕግስት ዘሪሁን / ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
📌 Linkedin : https://tinyurl.com/yhycs5r
📌Spotify : https://shorturl.at/QG8f2
Comments