top of page

መጋቢት 30፣2016 - በከተማ ልማት የተነሳ የሰዎች ማህበራዊ ህይወት ላይ የሚደርሰው ጉዳት ምንድነው?

ሰዎች ተወልደው ካደጉበት፣ ወልደው ከከበሩበት፣ የእድር፣ የእቁብ፣ የማህበር ጉርብትና ሕይወታቸው በከተማ መፍረስና መገንባት ምክንያት ሲበጣጠስ ይታያል፡፡


በከተማ ልማት የተነሳ የሰዎች ማህበራዊ ህይወት ላይ የሚደርሰው ጉዳት ምንድነው?


ፋሲካ ሙሉወርቅ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Comments


bottom of page