መጋቢት 5፣2016 - በተለያየ ችግር ለወሲብ ንግድ ስራ የተጋለጡ ሴቶችን በተለያየ ሞያ በማሰልጠን የስራ ባለቤት ያደርጋል የተባለ ተቋም ስራ ጀመረ
- sheger1021fm
- Mar 14, 2024
- 1 min read
በተለያየ ችግር ለወሲብ ንግድ ስራ የተጋለጡ ሴቶችን በተለያየ ሞያ በማሰልጠን የስራ ባለቤት ያደርጋል የተባለ ተቋም ስራ ጀመረ፡፡
በአሁኑ ወቅት ከ340 በላይ ሴቶች አገልግሎት ለማግኘት በማዕከሉ አሉ የተባለ ሲሆን በአመት 10 ሺህ ሴቶችን የመቀበል አቅም እንዳለው ሰምተናል፡፡
ፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments