በትርፍ ተንበሸበሽን የሚሉት የኢትዮጵያ ባንኮች ለብድር አገልግሎት የሚሰጡት የ #ወለድ_ምጣኔ ላይ ከፍተኛ የተባለ ጭማሪ አድርገዋል።
በሌላ በኩል ግን ብራቸውን እነሱ ጋር ለሚያስቀምጡ ቆጣቢዎች ያደረጉት የወለድ ማሻሻያ የለም፡፡
ይህ ደግሞ ለቆጣቢው ኪሳራን እንደሚያስከትል የዘርፉ ባለሞያዎች ይናገራሉ።
የምጣኔ ሃብት ባለሞያው አቶ ጌታቸው አስፋው የቁጠባ ወለድ ምጣኔው ‘’ከሀገሪቷ #የዋጋ_ንረት ምጣኔ በላይ ካልሆነ ገንዘባቸውን በባንክ የሚያስቀምጡ ሰዎች ገንዘብ ዋጋው እየቀነሰባቸው ይሄዳል’’ ይላሉ።
ይህም በብር እውነተኛ ዋጋ (True value) እና አሃዛዊ ዋጋ (Nominal Value) መካከል ያለውን ልዩነት ያሰፋዋል ተብሏል።
ሙሉ ዘገባውን ያንብቡ….
ንጋት መኮንን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
📌 Linkedin : https://tinyurl.com/yhycs5r
Comments