መጋቢት 9፣2016 - ታዳጊ ተማሪዎችና ወጣቶች እየጎዳ ያለው የሀሺሽ ጉዳይ
- sheger1021fm
- Mar 18, 2024
- 1 min read
አደንዛዥ ዕፅ የሚጠቀሙ የነርቭ እድገታቸው ገና በሂደት ላይ ያሉ በአስራዎች እድሜ የሚገኙ ታዳጊዎች ቁጥር እየጨመረ ነው ተባለ፡፡
በአደንዛዥ ዕፅ ምክንያት ለአዕምሮ ህመም የሚጋለጡም ብዙ ናቸው ተብሏል፡፡
በዘርፉ የሚሰሩ ችግሩ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን እየተነገሩ ነው፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments