መጋቢት 9፣2016 - ኢትዮጵያ ከግጭትና ከጦርነት አዙሪት መውጣት የተሳናት ለምንድነው?
- sheger1021fm
- Mar 18, 2024
- 1 min read
ፖለቲካዊ ችግሮችን በጠረጴዛ ዙሪያ ተነጋግሮ የመፍታቱ ባህል ስላልዳበረ ኢትዮጵያ ከግጭትና ከጦርነት አዙሪት መውጣት የተሳናት ይመስላል፡፡
እንዲህ ያለው ድግግሞሽ ደግሞ እንደ ሀገር ትታወቅበት የነበረን መልካም ገፅታ ሙሉ በሙሉ ቀይሮ በጎረቤቶቿም ሆነ በአለም ፊት የምትጠቀስበት መለያዋ እንዳያደርጋት እንሰጋለን ይላሉ ባለሞያዎች፡፡
በአፋጣኝ ሃቀኛ የሆነ ውይይትና ንግግር እንዲጀመርም ያሳስባሉ፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments