መጋቢት 9፣2016 - የአደንዛዥ ዕፅ ጉዳይ ግን አሳሳቢ መሆኑ ተነገረ
- sheger1021fm
- Mar 18, 2024
- 1 min read
በአዲስ አበባ ህብረተሰቡን በሚያማርሩ እና ስጋትም በሆኑ የወንጀል ዓይነቶች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ መሆኑን የከተማዋ ፖሊስ ተናገረ፡፡
በተከወኑ ስራዎች ለውጥ እየታየ ነው ቢባልም የአደንዛዥ ዕፅ ጉዳይ ግን አሳሳቢ መሆኑን ሰምተናል፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments