top of page

መጋቢት 9፣2016 - የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ በንግድ ስራ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች ብድር ያለ ማስያዣ ሰጥቻለሁ አለ

የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ በአነስተኛ የንግድ ስራ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች ከ3 ቢሊዮን ብር በላይ ብድር ያለ ማስያዣ ሰጥቻለሁ አለ።


የንግድ ፈቃድ ሳያወጡ በጥቃቅን ንግድ ላይ ለተሰማሩም ብድር እንደሚያቀርብ ተናግሯል።


በረከት አካሉ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Comments


bottom of page