መጋቢት 9፣2016 - ግጭት ባለባቸው እና ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች እንደ ወባ፣ ኩፍኝ፣ ኮሌራ ያሉ ወረርሽኞች እየተስፋፋ መሆኑ ተነገረ
- sheger1021fm
- Mar 18, 2024
- 1 min read
በተለይ ግጭት ባለባቸው እና ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች እንደ ወባ ፣ ኩፍኝ፣ ኮሌራ ያሉ ወረርሽኞች እየተስፋፋ መሆኑ ተነገረ፡፡
ባለፈው የካቲት ወር በተደረገ ጥናት በ6 ቀናት ብቻ 515 በኮሌራ፣ 424 ሰዎች ደግሞ በኩፍኝ ምክንያት ህይወታቸው ማለፉን ከጤና ሚንስቴር ያገኘነው መረጃ ያሳያል፡፡
ፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments