ሙሰኞች የህዝብ ሀብት እየበሉ የሚቀጥሉበትን ሁነት ማስቀረት ያልተቻለው ለምንድነው?
- sheger1021fm
- Nov 25, 2023
- 1 min read
በኢትዮጵያ ሌብነት ወይም ሙስና ብሔራዊ የስጋት ደረጃ ላይ መድረሱ ከተነገረ አመታት እየተቆጠሩ ነው፡፡
ሌብነትን ለመግታት ከተቻለም ለማስቀረት ድርብ ድርብርብ ኃላፊነት ያለባቸው ሹማምንት ያሉት ኮሚቴ እስከማዋቀር ተደርሷል፡፡
ሙስናው ግን ዛሬም በድብቅ ሳይሆን በአደባባይ የሚፈጸም ተግባር ሆኖ ቀጥሏል፡፡
የሌብነት የጥፋት ደረጃ የደረሰበት እየታወቀ ሙሰኞች ያለ ሀፍረት የመንግስት እና የህዝብ ሀብት እየበሉ የሚቀጥሉበትን ሁነት ማስቀረት ያልተቻለው ለምንድነው?
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comentarios