የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ማቋቋሚያ ስምምነት ረቂቅ አዋጅን የህዝብ እንደራሴዎች ም/ቤት አፅድቋል፡፡
በተሻሻለው ረቂቅ አዋጅ ላይ የኢጋንድ ሊቀመንበር በየዓመቱ እንዲቀያየር እና ምክትል ሊቀመንበርም እንዲሰየም የሚፈቅድ ነው ተብሏል፡፡
ስለ ረቂቅ አዋጁ በፓርላማው የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ ዶ/ር ፈቲ መሐዲ ይህን አስረድተዋል፡፡
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: @ShegerFMRadio102_1
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments