ሚያዝያ 11፣2016 - የምክክር ኮሚሽን በትግራይ እና አማራ ክልሎች የተፈጠረው ውጥረት ለምክክሩ እንቅፋት የሚፈጥር ነው አለ
- sheger1021fm
- Apr 19, 2024
- 1 min read
የኢትዮጰያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በትግራይ እና አማራ ክልሎች መካከል የተፈጠረው ውጥረት ለሀገራዊ ምክክሩ እንቅፋት የሚፈጥርና የሚያዘገይ ነው አለ፡፡
ክልሎቹ በመወያየት ችግሮችን በሰላም እንዲፈቱም ጥሪ አቅርቧል፡፡
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: @ShegerFMRadio102_1
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comentários