top of page

ሚያዝያ 15፣2016 - የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ ከሰሞኑ መፅደቁ ይታወሳል

የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ ከሰሞኑ መፅደቁ ይታወሳል፡፡


ከ1987 ዓ.ም ጀምሮ የተፈፀሙ በደልና ግፎች የሚመረመሩበት የሽግግር ፍትህ በህግ የሚጠየቁና በምህረት የሚታለፍ አጥፊዎች እንደሚኖሩ ፖሊሲው ይጠቅሳል፡፡


ምህረት የሚሰጠው ግን በገደብ መሆኑን የፍትህ ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡


ያሬድ እንዳሻው



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comments


bottom of page