top of page

ሚያዝያ 15፣2016 - የናይል ተፋሰስ ሀገራት በጋራ ተጠቃሚነት ዙሪያ በአዲስ አበባ ውይይት ማድረግ ጀምረዋል

  • sheger1021fm
  • Apr 23, 2024
  • 1 min read

የናይል ተፋሰስ ሀገራት የአባይ ወንዝን በጋራና በፍትሃዊነት ለመጠቀም ያስችላቸዋል የተባለን የህግ ማዕቀፍ አውጥታ ኢትዮጵያ የተፋሰሱ ሀገራት እንዲቀበሉት ማግባባት ከጀመረች ቆይታለች፡፡


የህግ ማዕቀፉ ስራ ላይ ይውል ዘንድም አብዛኞቹ የተፋሰሱ ሀገራት ተቀብለውታል፡፡


የተፋሰሱ ሀገራት በጋራ ተጠቃሚነት ዙሪያ በአዲስ አበባ ውይይት ማድረግ ጀምረዋል፡፡


ማርታ በቀለ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comentarios


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page