ሚያዝያ 17፣2016 - በ 9 ወራት ከ880 በላይ ሰዎች በህገወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ ሊወጡ ሲሉ ድንበር ላይ ተይዘው ተመልሰዋል ተባለ
- sheger1021fm
- Apr 25, 2024
- 1 min read
ባለፉት ዘጠኝ ወራት ብቻ ከ880 በላይ ሰዎች በህገወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ ሊወጡ ሲሉ ድንበር ላይ ተይዘው ተመልሰዋል ተባለ፡፡
ኦሮሚያ፣ አማራ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ህገወጥ ስደት የሚበዛባቸው ክልሎች ተብለው ተለይተዋል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: @ShegerFMRadio102_1
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments