የሚኒትሮች ምክር ቤት በትናንትናው እለት ውሳኔ ከሰጠባቸው ጉዳዮች መካከል ግብርናን የተመለከተ ይገኝበታል፡፡
በስራ ላይ የነበረው የግብርና ፖሊሲ ከምርትና ምርታማነት ጋር አብሮ መጓዝ ለዘርፉ እድገትም ማነቆ የሆነ አሰራሮችን መለወጥ በማስፈለጉ ፖሊሲው በአዲስ ተተክቷል ተብሏል፡፡
በሚኒስትሮች ምክር ቤት በትላንትናው እለት ስለፀደቀው የግብርና ፖሊሲ ምን አዲስ ነገር ይዟል?
የግብርና ሚኒስቴርን ጠይቀናል፡፡
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታ
Telegram: @ShegerFMRadio102_1
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments