ሚያዝያ 18፣2016 - አዲሱ ደንብ የህብረት ስራ ኮሚሽን ለሚሰጣቸው አገልግሎቶች የሚያስከፍለውን ክፍያ የሚወስን ነው ተብሏል
- sheger1021fm
- Apr 26, 2024
- 1 min read
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በትናንትናው እለት ውሳኔ ካሳለፈባቸው ጉዳዮች መካከል የፌዴራል የህብረት ስራ ኮሚሽን የተመለከተው ደንብ ይገኝበታል፡፡
አዲሱ ደንብ ኮሚሽኑ ለሚሰጣቸው አገልግሎቶች የሚያስከፍለውን ክፍያ የሚወስን ነው ተብሏል፡፡
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: @ShegerFMRadio102_1
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments