top of page

ሚያዝያ 19፣2016 - ሕገ መንግስቱን የማሻሻል ጉዳይ እና የመኖር መብት

ኢህአዴግ በብልፅግና ፓርቲ በተተካ ማግስት ስለ ህገ-መንግስት መሻሻል ጉዳይ በሰፊው ሲወራ እንደነበር የሚታወስ ቢሆንም ወሬው ከዓመት ዓመት እየደበዘዘና እየጠፋ ሄዷል፡፡


በኢፌድሪ ህገ መንግስት ውስጥ መሻሻል አለባቸው ከሚባሉ በርካታ ነጥቦች መሀከል አንዱና ዋናው በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመኖር መብት ጉዳይ እጅግ አሳሳቢ ነጥብ ሆኖ ይጠቀሳል፡፡


በጉዳዩ ላይ የህግ ባለሞያን ጠይቀናል፡፡


የኔነህ ሲሳይ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


Telegram: @ShegerFMRadio102_1




Comments


bottom of page