ሚያዝያ 21፣2016 - መንግስት ከሀገር ቤት የገቢ ምንጩ ውጭ ባሉ እርዳታና ብድር ካገኘው ሃብት የተለያዩ የልማት ስራዎች ያከውናል
- sheger1021fm
- Apr 29, 2024
- 1 min read
መንግስት ከሀገር ቤት የገቢ ምንጩ ውጭ ባሉ እርዳታና ብድር ካገኘው ሃብት የተለያዩ የልማት ስራዎች ያከውናል፡፡
ምናልባት ኢትዮጵያ ብዙ መገንባት ያለባቸው ቀሪ የልማት ስራዎች ስላሉ ሁሉም አስፈላጊ ናቸው ሊባል ቢችልም ከማህበረሰቡ ፍላጎት አንፃር የእነሱ ድምፅ ተሰምቶ አንገብጋቢዎች መቅደም እንዳለባቸው ይነገራል፡፡
ፍትሃዊ ማህበረሰብ ተኮር ልማት የሚሆነውም ይህ ሲሆን ነው ተብሏል፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: @ShegerFMRadio102_1
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments