ሚያዝያ 21፣2016 - በተለያየ ምክንያት ድጋሚ ምርጫ በሚካሄድባቸው 4 ክልሎች እስከ ሰኔ 17 ምርጫ ተካሂዶ ውጤቱ ይፋ ይሆናል ተባለ
- sheger1021fm
- Apr 29, 2024
- 1 min read
በስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ በፀጥታው ችግር ምርጫው ባልተካሄደባቸው እና በተለያየ ምክንያት ድጋሚ ምርጫ በሚካሄድባቸው 4 ክልሎች እስከመጭው ሰኔ 17 ምርጫ ተካሂዶ ውጤቱ ይፋ ይሆናል ተባለ፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የጊዜ ሰሌዳውን ይፋ አድርጓል፡፡
የኔነህ ሲሳይ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: @ShegerFMRadio102_1
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments