top of page

ሚያዝያ 21፣2016 - የምክክር ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ሲፀድቅ ትግራይ በም/ቤቱ ውክልና አልነበረውም በሚል የጊዜያዊ አስተዳደሩ ቅሬታ ማቅረቡ ተሰማ

  • sheger1021fm
  • Apr 29, 2024
  • 1 min read

የትግራይ ክልል የሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ሲፀድቅ ትግራይ በምክር ቤቱ ውክልና አልነበረውም በሚል የጊዜያዊ አስተዳደሩ ቅሬታ ማቅረቡ ተሰማ፡፡


ኮሚሽኑ ስራ ካልጀመረባቸው አካባቢዎች መካከል የትግራይ ክልል አንዱ ነው፡፡


ያሬድ እንዳሻው


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





댓글


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page