ሚያዝያ 22፣2016 - የግብርና ዘርፍ ማዘመን ካልተቻለ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ አይቻልም ተባለ
- sheger1021fm
- Apr 30, 2024
- 1 min read
የኢትዮጵያ የግብርና ዘርፍ ማዘመን ካልተቻለ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ አይቻልም ተባለ፡፡
ሀገሪቱም ከዘርፉ ማግኘት የሚገባትን ጥቅም አንዳታጣ ዘርፉን ማዘመን ይኖርብናል ተብሏል፡፡
በረከት አካሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments