ታክሳቸውን በፍቃደኝነት የሚያሳውቁ ነጋዴዎችም ትክክለኛውን መረጃ እየሰጡን አይደለም ሲሉ የገቢዎች ሚኒስትሯ አይናለም ንጉሴ ተናገሩ።
በአጭር ጊዜ ብቻ ታክሳቸውን በፍቃደኝነት ባሳወቁ ነጋዴዎች ላይ በተደረገ ማጣራት ተጨማሪ 25 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን ጠቅሰዋል።
የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱና የጉምሩክ ኮሚሽን የ2016 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ዛሬ ለህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ቀርቧል።
ንጋቱ ረጋሳ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments