ሚያዝያ 28፣2016 - በፋሲካ ሰሞን እና በበዓሉ ዕለት በመኪና አደጋ አራት ሰዎች ህይወታቸውን ማጣታቸው ተነገረ
- sheger1021fm
- May 6, 2024
- 1 min read
በአዲስ አበባ በፋሲካ ሰሞን እና በበዓሉ ዕለት በመኪና አደጋ አራት ፤ በዋዜማው ደግሞ በእሳት አደጋ አንድ ሰው ህይወታቸውን ማጣታቸው ተነገረ።
ወንድሙ ሃይሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments