top of page

ሚያዝያ 29፣2016 - የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በህገ-ወጥ የቡና ንግድ ገቢ እያጣሁ ነው አለ

  • sheger1021fm
  • May 7, 2024
  • 1 min read

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፤ ከፍ ያለ የቡና ምርት ቢኖርም በህገ-ወጥ ንግድ ምክንያት ገቢ እያጣሁ ነው አለ፡፡


ከ 92 ቶን በላይ ቡና በህገ-ወጥ መንገድ ከክልሉ ሊወጣ ሲል ተይዟል ተብሏል፡፡


የቅመማ ቅመም ምርቶቹ ደግሞ ገበያ አጥተዋል መባሉንን ሰምተናል፡፡


በረከት አካሉ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page