top of page

ሚያዝያ 3፣2016 - የመነጨውን ሀይል ከየደጃፍ ለማድረስ የሚያስችለው የመሠረተ ልማት ስራውም ትልቅ ዝግጅትን ይፈልጋል ተብሏል

  • sheger1021fm
  • Apr 11, 2024
  • 1 min read

የግንባታ ስራው 95 በመቶ መድረሱ የተነገረው የህዳሴው ግድብ ተጨማሪ 5 ተርባይኖች በ7 ወር ጊዜ ሀይል ማመንጨት ይጀምራሉ፡፡


የግንባታውን ሥራ ያህል የመነጨውን ሀይል ከየደጃፍ ለማድረስ የሚያስችለው የመሠረተ ልማት ስራውም ትልቅ ዝግጅትን ይፈልጋል ተብሏል፡፡


ቴዎድሮስ ወርቁ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page