ሚያዝያ 30፣2016 ''በቂ ልማት ሳያገኝ የቆየውን የወለጋ አካባቢ ለመለወጥ መንግስት ከፍተኛ ዝግጅት አድርጓል'' ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ
- sheger1021fm
- May 8, 2024
- 1 min read
በሠላም እጦት ምክንያት በቂ ልማት ሳያገኝ የቆየውን የወለጋ አካባቢ ለመለወጥ መንግስት ከፍተኛ ዝግጅት አድርጓል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተናገሩ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተለያዩ የመንግስት አመራሮች ጋር በመሆን ዛሬ ማረፈጃው ላይ ወለጋ ገብተዋል።
ንጋቱ ረጋሣ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comentarios