ሚያዝያ 4፣2016 - ከዛሬ ጀምሮ ለቀጣዮቹ 7 ወራት በሪያድ እና ጅዳ የሚገኙ 70,000 ፍልሰተኞችን እንደሚመልስ መንግስት ተናግሯል
- sheger1021fm
- Apr 12, 2024
- 1 min read
ከዛሬ ጀምሮ ለቀጣዮቹ 7 ወራት በሪያድ እና ጅዳ የሚገኙ 70 ሺህ ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው እንደሚመልስ መንግስት ተናግሯል፡፡
በዛሬው ዕለትም 838 ፍልሰተኛ ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገራቸው እንደሚመለሱ ሰምተናል፡፡
ምንታምር ፀጋው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: @ShegerFMRadio102_1
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comentarios