top of page

ሚያዝያ 5፣2016 - ገዳይና ዘራፊዎች የበረከቱባት የአፍሪካ መዲና

  • sheger1021fm
  • Apr 13, 2024
  • 1 min read

በአዲስ አበባ በተለይ የሜትር ታክሲ አገልግሎት የሚሰጡ አሽከርካሪዎች መገደል እየተደጋገመ ነው፡፡


ከሰሞኑም እንዲሁ አጋጥሟል፡፡


የሰው ኪስ ለማውለቅ፤ ማጅራት እየመቱ የሚገድሉም አሉ፡፡


ዝርፊያ ፣ ቅሚያም ሲያጋጥም ይታያል፡፡


ከተማዋ በተለይ መሸት ሲል ታስፈራለች የሚሉ አሉ፡፡


ፖሊስ በበኩሉ አልፎ አልፎ ችግሮች ቢያጋጥሙም ከተማዋ ግን ሰላማዊ ናት ይላል፡፡


ያሬድ እንዳሻው



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


Telegram: @ShegerFMRadio102_1




Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page