top of page

ሰነዶችን ትክክለኛነት የሚረጋገጥበት መላ አለመኖር ለሀሰተኛ ሰነድ መበራከት ምክንያት ሆኗል ተባለ

ሰነዶችን ትክክለኛነት የሚረጋገጥበት መላ አለመኖር ለሀሰተኛ ሰነድ መበራከት ምክንያት ሆኗል ተባለ፡፡


በሀሰተኛ ሰነድ ዝግጅት ተጠርጥረው የሚያዙ ሰዎች የፍርድ ሂደት መጓተትም ሌላኛው ለችግሩ መስፋፋት ሌላው ምክንያት ሆኖ ቀርቧል፡፡


ፍቅሩ አምባቸው


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comments


bottom of page