ብሔራዊ ባንክ የዋጋ ግሽበትን ለማርገብ ለመጀመሪያ ጊዜ በእቅድ ላይ የተመሰረተ ስራ ከወንኩበት ባለው 2016 ዓ.ም የተለያዩ እርምጃዎችን ወስጃለሁ ይላል፡፡
ከገንዘብ ፖሊሲ ጋር በተገናኘ ወስድኩት ባለው እርምጃ መንግስት ከብሔራዊ ባንክ የሚወስደው ብድር እና የባንኮች የብድር እድገት እንዲቀንስ አድርጌአለሁ ይላል፡፡
በሌላ በኩል ግን የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች የሀገር ውስጥ ብድር በ2 ዓመት ውስጥ ከ28 ወደ 35 ቢሊየን ብር ማደጉን፣ የሚንቀሳቀሰው የገንዘብ መጠንም ከ2 #ትሪሊን ብር መሻገሩን በመጥቀስ የብሔራዊ ባንክን መረጃ ጥያቄ ውስጥ የሚገባ ነው ይላሉ፡፡
ተህቦ ንጉሴ
Comentários