የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደንበኞችን ውል ለማደስ ያወጣው ፕሮግራም ደንበኞቹን የሚያጉላላ በመሆኑ ቅሬታ ፈጥሮበታል፡፡
ደንበኞቹ፣ በረጅም ሰልፍ ወረፋ ቀኑን ሙሉ ሲንገላቱ፣ ያለአንዳች መጠለያና የማረፊያ ቦታ አሮጊቶችና አቅመ ደካሞች ሲጉላሉ ቢያይም አሰራሩን ለመሻሻል አልሞከረም፡፡
የጊዜ ገደቡን ቢያራዝምም ለደንበኞቹ ቀናና ቀልጣፋ የሆነ መፍትሄ ማምጣቱ ያጠራጥራል ይላሉ ደንበኞቹ፡፡
የደንበኞችን ቅሬታ ይዘን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎትን ጠይቀናል፡፡
ፋሲካ ሙሉወርቅ
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Comments