top of page

ሰኔ 29፣ 2016 - በተደጋጋሚ ጎርፍ የሚፈትናት የአፍሪካ መዲና

ሰኔ ግም ብሏል፡፡


ክረምቱ ገብቷል፡፡


ክረምቱ ለአዲስ አበቤዎች እና ጎዳናዎች ስጋት ሆነው በተደጋጋሚ ታይቷል፡፡


ጎርፉ ከቱቦው አቅም በላይ ሆኖ ወደ ጎዳናው እየፈሰሰ ነው፡፡


እግረኛውንም ተሽከርካሪዎችንም ወዲያ ወዲያ ሲያውክ በተደጋጋሚ ታይቷል፡፡


የጫት ገራባው ፣ የውሃ መያዣ ላስቲኩ እና ሌላውም ደረቅ ቆሻሻ የውሃ መውረጃውን እያዘጋው ችግሩ ሲያከፋው ይታያል፡፡


ታዲያ ምን ተሻለ ምንስ እየተሰራ ነው?


https://youtu.be/Ybv-OVei6u0


ምህረት ስዩም


Comentarios


bottom of page