ሰኔ 3፣ 2016 - ሸገር የጠየቃቸው የፖለቲካ ፓርቲዎች የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ህጋዊ እርምጃን ብቻ ሳይሆን ፖለቲካዊ ውሳኔን የሚጠይቅ በመሆኑ ግቡን አላሳካም ይላሉ
- sheger1021fm
- Jun 10, 2024
- 1 min read
በአማራ ክልል እና እንዳስፈላጊነቱ በሌሎች አካባቢዎችም ለ10 ወራት ስራ ላይ የቆየው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የጊዜ ገደቡ ተጠናቋል፡፡
በአማራ ክልል ያጋጠመውን የፀጥታ ችግር እልባት ለመስጠት አልሞ የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንደታሰበው ግቡን መቷል ወይ?
በጉዳዩ ላይ ሸገር የጠየቃቸው የፖለቲካ ፓርቲዎች ጉዳዩ ህጋዊ እርምጃን ብቻ ሳይሆን ፖለቲካዊ ውሳኔን የሚጠይቅ በመሆኑ ግቡን አላሳካም ይላሉ፡፡
ያሬድ እንዳሻው
Comments