top of page

ሳይንሱ ውሃ የዋህም ቁጡም ነው ይለናል

  • sheger1021fm
  • Jan 20, 2024
  • 1 min read

ሳይንሱ ውሃ የዋህም ቁጡም ነው ይለናል፡፡


የሰው ልጅ ገና ብዙውን ነገር ተመራምሮ አልተደረሰበትም የተባለለትን የውሃ ባህሪያትን በመጥቀስ ከቁጣው የሚመጡ ጥፋቶችን ሳይሆን ከየዋህነቱ ከሚገኙ በረከቶች ለመጠቀም መደረግ አለበት ስለተባለው ጉዳይ የውሃ ምህንድስና ባለሙያጠይቀናል፡፡


ቴዎድሮስ ወርቁ




የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page