በሀገር አቀፍ ደረጃ ያሉ ኢንዱስትሪዎችን የተመለከተ መረጃ መሰብሰብ ሊጀመር ነው
- sheger1021fm
- Oct 11, 2023
- 1 min read
ከጥቃቅን እስከ ግዙፎቹ ያሉ ኢንዱስትሪዎችን የተመለከተ መረጃ በሀገር አቀፍ ደረጃ መሰብሰብ ሊጀመር ነው።
መረጃውን የሚሰበስበው የኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገልግሎት እስከ ስምንት ወር በሚደርስ ጊዜ ስራውን አጠናቆ ሊያስረከብ ውል መግባቱን ሠምተናል።
ንጋቱ ረጋሣ ያዘጋጀውን በማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comentários